It's simply register to member of ጉባኤ ኒቆዲሞስ
The Bot Bio
"ኒቆዲሞስ በመምህርነቱ ሳይኮራ አለቅነቱን መመኪያ ሳያደርግ በልቦናው የተሳለውን እውነትን የመፈለግ ስሜት አንግቦ ከጌታው፣
ከመምህሩ ከክርስቶስ ዘንድ በሌሊት ይማር ነበር (ዮሐ. ፫፥፩) እንደተባለ፡፡
እናም በዚህ ጉባኤ ላይ መጽሐፍ ቅዱስን ማንበብ
እናም ካነብብነው አንዱን ጥቅስ በማብራራት ወይም የተርዳነውን የምንማማርበት ነው።"
